ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ

Wednesday, June 8, 2016

=>+*"+<+>††† ዕርገት †††<+>+"*+

›
†† †† †† #ዕርገት †† “እግዚአብሔር” በእልልታ ጌታችንም በመለከት ድምጽ ዐረገ ዘምሩ ለአማላካችን ዘምሩ፤ ዘምሩ ለንጉሳችን ዘምሩ። መዝ 45:5 + " እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ...
Friday, June 3, 2016

=>+*"+<+>††† ግንቦት_27_መድኃኔዓለም †††<+>+"*+

›
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን #ግንቦት_27_መድኃኔዓለም _ክርስቶስ_ለመባዓ #ጽዮን_ያደረገለት_ተአምር _ይኽ_ነው፡- ‹‹ተክለማርያም የተባለ መባዓ ጽዮን የመድኃኔዓለምን በዓል ከሌላ ...

=>+*"+<+>††† ግንቦት 26 †††<+>+"*+

›
>> ግንቦት 26 +*" አቡነ ሃብተ ማርያም ጻድቅ "*+ =>እኒህ ጻድቅ የሃገራችን ኮከበ ገዳም ናቸው:: "ጽድቅና ትሩፋት እንደ ሃብተ ማርያም" እንዲሉ አበው:: ባሕር...

=>+*"+<+>††† ሎሚ 26 ግንቦት እዩ †††<+>+"*+

›
በሰምኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ ኣምላክ ኣሜን። ††† ሎሚ 26 ግንቦት እዩ ††† ††† #ዓመታዊ_በዓለ_ዕረፍት_ሓ ዋርያ_ቅዱስ #ቶማስ ††† ቶማስ ማለት ጸሓይ ማለት እዩ።ቀዳማይ ስሙ ደዲሞስ እዩ (ማቴ 10...
Thursday, June 2, 2016

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ: =>+*"+<+>ግንቦት 25<+>+"*+

›
ግንቦት 25- እመቤታችንን በስደቷ ጊዜ አብራት ተሰዳ ድካሟን የተካፈለቻትና ልጇን መድኃኔዓለምን በጀርባዋ አዝላ ገላውንም አጥባ ትንከባከበው የነበረችው ቅድስት ሰሎሜ ዕረፍቷ ነው፡፡ + በዚኽችም ዕለት ጌታችን የደረቁ...
Tuesday, May 31, 2016

=>+*"+<+>ግንቦት 24<+>+"*+

›
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን ግንቦት 24-ጌታችን ከቅድስት ድንግል እናቱ፣ ከአረጋዊ ዮሴፍና ከሰሎሜ ጋር ወደ ግብፅ የተሰደደበት ዕለት ነው፡፡ + በዚህችም ዕለት ጌታችን በአረጋዊ ዮ...

=>+*"+<+>አቡነ_ተክለሀይማኖት<+>+"*+

›
#አቡነ_ተክለሀይማኖት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን:: እነርሱ በእምነት መንግሥታትን ድል ነሡ፥ ጽድቅን አደረጉ፥ የተሰጠውን የተስፋ ቃል አገኙ፥ የአንበሶችን አፍ ዘጉ፥ የእሳትን ኃይል አጠፉ...
Monday, May 30, 2016

=>+*"+<+>ሰማእቱ ጊዮርጊስ<+>+"*+

›
ሰማእቱ ጊዮርጊስ በስመ ሥላሴ ጊዮርጊስ ማለት ኮከብ፣ ብሩህ፣ ሐረገወይን፣ ፀሐይ ማለት ነው። ቶማስስ ዘልዳ እንዲለው ሀገሩ ልዳ ነው። አባቱ ዞሮንቶስ (እንስጣስዮስ) በልዳ መስፍንነት ተሹሞ ይኖር ነበር። እናቱ ትዎ...
Saturday, May 28, 2016

=>+*"+<+>ግንቦት 20-የከበረ አፄ ካሌብ ታሪክ<+>+"*+

›
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን ግንቦት 20-የከበረ ጻድቅ የኢትዮጵያ ንጉሥ ዐፄ ካሌብ ዕረፍቱ ነው፡፡ እርሱም የናግራን ሰማዕታትን ደም የተበቀለና በኋላም ንግሥናውን ትቶ ዓለምን ንቆ ...
Friday, May 27, 2016

=>+*"+<+>#መልዐኩ_ቅዱስ_ገብርኤል<+>+"*+

›
“የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።” መዝ. 33፡7፡፡ ይህ ጥቅስ የእግዚአብሔር መልአክ እግዚአብሔርን የሚፈሩትን ሰዎች ከእግዚአብሔር ተልኮ በዙሪያቸው ሆኖ ከመከራ እንደሚያድናቸው ...
Saturday, May 21, 2016

=>+*"+<+>#መልዐኩ_ቅዱስ_ሩፋኤል<+>+"*+

›
#መልዐኩ_ቅዱስ_ሩፋኤል በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። “እንግዶችን መቀበል አትርሱ፤ በዚህ አንዳንዶች ሳያውቁ መላእክትን እንግድነት ተቀብለዋልና።” ዕብ.፲፫፡፩ ሩፋኤል ማለት ፈታሄ መሕፀን ...

=>+*"+<+>ቅዱስ ሩፋኤል<+>+"*+

›
#ቅዱስ_ሩፋኤል #ከከበሩት_ከ_ሰባቱ_ሊቃነ _መላእክት_አንዱ #እኔ_ሩፋኤል_ነኝ :: ጦቢት 12 : 13 እንግዲህ ከባህሪው ቅድስና ፍጥረቱን በጸጋ ቅድስና መርጦ የሚለይ እግዚአብሔር አክብሮ እንዲህ ያለ ሰማያዊ ፀጋ ...

=>+*"+<+>◆ ቅዱስ ሩፋኤል + አቡነ ዘርዓ ብሩክ ◆<+>+"*+

›
◆ ቅዱስ ሩፋኤል + አቡነ ዘርዓ ብሩክ ◆ ፈታሄ ማህጸን ቅዱስ ሩፋኤል ለዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት ሰባት አለቆች አሏቸዉ፡፡እነዚህ የተመረጡ ሊቃነ መላእክት ለተልእኮ ፤ለምስጋና ፤ለማማለድ በቧለማልነት ዘወትር በእግ...
Thursday, May 19, 2016

=>+*"+<+>ግንቦት 12<+>+"*+

›
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን ግንቦት 12-ዓሥር ታላላቅ ቅዱሳን በዓመታዊ በዓላቸው ታስበው ይውላሉ፡፡ +ሐዲስ ሐዋርያ ብርሃን ዘኢትዮጵያ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ፍልሠተ ዐፅማቸው ነው...
Wednesday, May 18, 2016

=>+*"+<+>+ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ +<+>+"*+

›
=>+"+ እንኩዋን ለታላቁ ሊቅ "ቅዱስ ያሬድ" ዓመታዊ የዕረፍት (የመሰወር) በዓል በሰላም አደረሳችሁ +"+ +*"+ ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ +"*+ =>ቅዱስ ያ...
Monday, May 16, 2016

=>+*"+<+>+ግንቦት 9+<+>+"*+

›
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን #ግንቦት 9 #የታላቁ_ጻድቅ_ንጉሥ_የቆ ስጠንጢኖስ_እናት #የከበረች_ንግሥት_እሌኒ_ ዐረፈች፡፡ ጌታችን የተሰቀለበት መስቀል ሙት እያስነሳ ድውይ እየፈወ...
‹
›
Home
View web version

About Me

Unknown
View my complete profile
Powered by Blogger.