ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ
Friday, March 17, 2017
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ: =>+*"+<+>††መጋቢት ፯ (7)††
›
ስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞ ❖መጋቢት ፯ (7) ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ✞ ሰማዕትነት በቅዱስ ቴዎዶጦስ ሕይወት ✞ +*" ቅዱስ ቴዎዶጦስ "*+ ...
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ:=>+*"+<+>††በቤተክርስቲያናችን ስርአት መሰረት 7 ጊዜ እንፀልያለን ። የእነሱም ትርጉም ††
›
~በቤተክርስቲያናችን ስርአት መሰረት 7 ጊዜ እንፀልያለን ። የእነሱም ትርጉም 1= ጠዋት 12:00 ሰአት፡- አንድ ክርስቲያን እግዚአብሔርን አምላክን በፀሎት የሚያመሰግንበት ምክንያት (ሚስጥር) እግዚአብሔር አምላክ ሌ...
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ:=>+*"+<+>††ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ††
›
ዮሐንስ ማለት ፍሰሓ ወሐሴት ሠላም ርህራሄ ወሳህል ማለት ነው። ወልደ ነጎድጓድ፣ አቡቀለምሲስ፣ ነባቤ መለኮት፣ ታዖሎጎስ ይለዋል፡፡ “ቃዳሚሁ ቃል ውእቱ” ብሎ ምስጢረ ሥላሴን አምልቶ አስፍቶ ይናገራልና፡፡ ፍቁረ እግዚእ...
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ:=>+*"+<+>††መጋቢት 5 ፃድቁ አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ ክብረ በዓል ††
›
መጋቢት 5 ፃድቁ አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በደመቀ ሁኔታ ተከብሮ ይውላል ። በዚህ እለት እምናከብረው የእረፍት መታሰቢያቸውን ሲሆን ከገድላቸውም እንዲህ ተፅፎ እናገኘዋለን ። ፃድቁ አቡነ ገብረ መን...
Friday, March 3, 2017
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ:=>+*"+<+>††የአብይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት ምኩራብ††+<+>
›
ምኩራብ (የዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት) (ዮሐ. 2÷12-ፍጻ.)፡- ከዚህም በኋላ እርሱና እናቱ÷ ወንድሞቹና ደቀ መዛሙርቱም ወደ ቅፍርናሆም ወረዱ፤ በዚያም ብዙ ያይደለ ጥቂት ቀን ተቀመጡ፡፡ የአይሁድም የፋሲካቸው በዓ...
›
Home
View web version