ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ

Monday, April 25, 2016

የየዕለታቱ ሰሙነ ሕማማት

›
፨፨፨ "የየዕለታቱ ሰሙነ ሕማማት"፨፨፨ ፨፨፨ ሰኞ:-ጌታችን ከቢታኒያ ሲወጣ ተራበ፤ ቅጠል ያለባትን በለስ ከሩቅ አይቶ በለሲቱን ቀረባት፤ ነገረ ግን ከቅጠል በቀር ምንም አልተገኘባትም፡፡ ከአሁን ጀም...
Friday, April 22, 2016

የሕማማት ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

›
የሕማማት ጥያቄዎችና መልሶቻቸው የሕማማት ጥያቄዎችና መልሶቻቸው 1 በሕማማት ለምን መስቀል አንሳለምም ወይም አናማትብም ? የመስቀል ክብር እና ኃይል የታወቀው ጌታ በመስቀለ ከተሰቀለ በኋላ ነው በሰሞነ ሕማማት ከሰኞ...

ሆሳዕና እና ምሳሌነቱ!

›
ሆሳዕና እና ምሳሌነቱ! • ጌታችን የታሰሩ አህዮች ለምን መረጠ? • ሃዋርያት ለምን ልብሳቸው አነጠፉለት ? • ጌታ ለምን በፈረስ ላይ አልተቀመጠም? • ዝንባባ የምን ምሳሌ ነው? • በሆሣዕና በእጃችን እደ ቀለበት ...

ሆሣዕና

›
።።።።።።ሆሳዕና።።።።። ።። «ሆሳዕና» ቃሉ ከሁለት አረማይክ ቃላት የተሰራ ሲሆን ትርጉም «እባክህ እርዳ፣ አሁን አድን» ማለት ነው። እብራይስጡም ይህንኑ ቃል ወርሶ « הושענא » ሆሻአና ሲል ይገኛል። አዎ «...

የዐቢይ ጾም 8ኛ ሳምንት ሆሣዕና

›
ሆሣዕና (የዐቢይ ጾም 8ኛ ሳምንት) ሆሣዕና ከስምንቱ የዐቢይ ጾም እሑዶች አንዱና የመጨረሻው ሳምንት ተብሎ የሚጠራው ከትንሣኤ ቀድሞ የሚገኝ የሕማማት መገቢያ ዋዜማ ነው። ሆሣዕና አስቀድሞ ካለው ረቡዕ ጀምሮ የሚታሰብ...

የዐቢይ ጾም 7ኛ ሳምንት ኒቆዲሞስ

›
ኒቆዲሞስ (የዐቢይ ጾም 7ኛ ሳምንት) ዮሐ. 3÷1-11 ከፈሪሳውያንም ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤ እርሱም በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ። መምህር ሆይ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ...
Saturday, April 9, 2016

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ: የአብይ ፆም 6ኛ ሰንበት ገብርኄር!!!!!

›
የአብይ ፆም 6ኛ ሰንበት ገብርኄር!!!!! +++++++++++++++ +++++++++++++++ +++++++++++++++ +++ ስያሜው የቅዱስ ያሬድ ሲሆን በዚህ ቀን ስለ ቅን አገልጋዮች ፤ ለአገልጋዮች የሚያገለግሉበት...
Wednesday, April 6, 2016

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ:

›
።።ረቡዕ የሚፀለይ አምላክን የወለደች የእመቤታችን የድንግል ማርያም ምስጋና።። ፩የምድር ሁለተኛ የሆንሽ ሰማይ ሆይ የሰማያት ሰራዊት (መላዕክት) ንዕፁ ነሽ ይላሉ ድንግል ማርያም የምስራቅ ደጅ ናት ሙሽራዋ ንፁህ የሆ...

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ: ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ: መጋቢት 27

›
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ: ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ: መጋቢት 27 : አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን መጋቢት 27 ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና ቸሩ አምላካችን መድኃኔዓለም ክርስቶ...
Monday, April 4, 2016

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ: መጋቢት 27

›
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን መጋቢት 27 ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና ቸሩ አምላካችን መድኃኔዓለም ክርስቶስ ያደረገው ድንቅ ተአምር ይህ ነው፡- በዚህች ዕለት ጌታችን በእ...

›
ሰኞ የሚፀለይ አምላክን የወለደች የድንግል ማርያም ምስጋና ጌታ በልቡ ያዘነና የተከዘ አዳምን ነፃ ያወጣውና ወደ ቀድሞው ቦታው ይመልሰው ዘንድ ወደደ ቅድስት ሆይ ለምኝልን። ከድንግል ያለወንድ ዘር በሥጋ ተወለደና ...
Sunday, April 3, 2016

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ: የቤተ ክርስቲያን ደጃፉን ለምን እንደሚሳለሙ ያውቃሉ?

›
የቤተ ክርስቲያን ደጃፉን ለምን እንደሚሳለሙ ያውቃሉ? በትእምርተ መስቀል ከአማትበን በኋላ የቤተ መቅደሱን ደጃፍ በእምነት ስንሳለም ተመልክተው የሚገርማቸው አይጠፉም እንዲህ ያሉ ሰዎች ዐጸዱን ደጃፉን በበሩን መስኮቱን ...
Saturday, April 2, 2016

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ: የዐቢይ ጾም አምስተኛ እሑድ ደብረ ዘይት

›
የዐቢይ ጾም አምስተኛ እሑድ ደብረ ዘይት ተብሎ ይጠራል፡፡ የጌታችን ዳግም መምጣትና የዘመኑ ምልክት የሚነገርበት ቀን በመሆኑ ዕለቱ ደብረ ዘይት ተብሎ ተጠርቷል፡፡ ጌታችን ስለ ዓለም መጨረሻና ስለ መምጣቱ ምልክት...

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ: ደብረ ዘይት

›
3 እርሱም በደብረ ዘይት ተቀምጦ ሳለ፥ ደቀ መዛሙርቱ ለብቻቸው ወደ እርሱ ቀርበው። ንገረን፥ ይህ መቼ ይሆናል? የመምጣትህና የዓለም መጨረሻ ምልክቱስ ምንድር ነው? አሉት። 4 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው። ማንም ...
Thursday, March 31, 2016

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ:እመቤታችን_እና_ኤልሳቤጥ

›
#እመቤታችን_እና_ኤልሳቤጥ _ በመከራው ያልተለየችው ፣ በመስቀሉ ሥር ከነበሩት ቅዱሳት አንስት ዝርዝር ውስጥ በቀዳሚነት የተጠቀሰችው #እመቤታችን እሑድ ደርሶ ሴቶች ወደ መቃብሩ ሽቱ ይዘው ማልደው ሲሔዱ ግን ከእነር...
Wednesday, March 30, 2016

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ: ©ኦርቶዶክስተዋህዶነኝ®™ “ዑራኤል የተባለ መልአክ ሊረዳኝ መጣ፡፡” መ/ዕዝ. ሱቱ. 2፡1

›
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን:: በፍጹም መጠበቅን ጠብቆ ለዚህ ያደረሰን አምላካችን ክብርና ምስጋን አምልኮትና ውዳሴ ይድረሰውና ይህን ታላቅ መልአክ በችሎታችን መጠን እንድናመሰግን እግዚአብሔር...

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ: 21

›
21 21 21 21 21 21 21 # ራእየ_ማርያም 21 21 21 21 21 21 21 # እመቤታችን_በጎልጎታ_ስጸ ልይ_ልጇ_ፈጣሪዋ_ጌታችን _አምላካችንና_መድኃኒታች ን_ኢየሱስ_ክርስቶስ_የገ ለጸላት_ምሥጢር_ራእየ_ማ...
‹
›
Home
View web version

About Me

Unknown
View my complete profile
Powered by Blogger.